የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 የጴጥሮስ መልእክት 2:20

2 የጴጥሮስ መልእክት 2:20 አማ05

ጌታችንንና አዳኛችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ከዓለም ርኲሰት ካመለጡ በኋላ ተመልሰው በዚያው ርኲሰት ተይዘው ቢሸነፉ ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው ሁኔታቸው የባሰ ይሆንባቸዋል፤