የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 8:39

የሐዋርያት ሥራ 8:39 አማ05

ከውሃው ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ወሰደው፤ ጃንደረባውም ዳግመኛ አላየውም፤ ይሁን እንጂ ደስ እያለው ጒዞውን ቀጠለ።