የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:16-17

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:16-17 አማ05

እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ፥ በዓላትን ወይም የወር መባቻን፥ ወይም ሰንበትን በማክበር ምክንያት ማንም አይፍረድባችሁ። እነዚህ ሁሉ ወደፊት ይመጡ ለነበሩት ነገሮች እንደ ጥላ ናቸው፤ እውነቱ የሚገኘው ግን በክርስቶስ ነው።