የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:9-10

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:9-10 አማ05

የአምላክነት ፍጹም ሙላት በአካል ተገልጦ የሚኖረው በክርስቶስ ነው። እናንተም ሙሉ ሕይወትን ያገኛችሁት በፍጥረቱ ሁሉ ላይ የግዛትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ነው።