የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዳንኤል 12:3

ትንቢተ ዳንኤል 12:3 አማ05

በዚያን ጊዜ ጠቢባን እንደ ሰማይ ብርሃን ያንጸባርቃሉ፤ ብዙ ሰዎችን በማስተማር ከክፉ መንገድ ወደ ደግ ሥራ የመለሱ ሁሉ ለዘለዓለም እንደ ሰማይ ከዋክብት ያበራሉ።”