የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15 አማ05

እንግዲህ እውነትን እንደ ዝናር በወገባችሁ ታጥቃችሁ፥ ጽድቅን እንደ ጥሩር ለብሳችሁ፥ የሰላምን ወንጌል እንደ ጫማ በእግሮቻችሁ ተጫምታችሁ በመዘጋጀት ቁሙ።