የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 1:12

ኦሪት ዘጸአት 1:12 አማ05

ነገር ግን እስራኤላውያን በተጨቈኑ መጠን ቊጥራቸው ይበልጥ እየበዛና በምድሪቱም ላይ እየተስፋፉ ሄዱ፤ ከዚህም የተነሣ ግብጻውያን እስራኤላውያንን ፈሩአቸው።