የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 40:34-35

ኦሪት ዘጸአት 40:34-35 አማ05

ከዚህ በኋላ ድንኳኑ በደመና ተሸፈነ፤ የእግዚአብሔርም ክብር ድንኳኑን ሞላው። ደመናው ስለረበበበትና የእግዚአብሔርም ክብር ድንኳኑን ስለ ሞላው ሙሴ ወደ ድንኳኑ ለመግባት አልቻለም።