የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3 አማ05

እዚሁ ኑር፤ እኔም ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ እባርክሃለሁም፤ ይህን ምድር ለአንተና ለዘርህ እሰጣለሁ፤ በዚህ ዐይነት ለአባትህ ለአብርሃም የገባሁትን ቃል ኪዳን እፈጽማለሁ፤