የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 39:6

ኦሪት ዘፍጥረት 39:6 አማ05

ስለዚህ ጶጢፋር ያለውን ንብረት ሁሉ በዮሴፍ ቊጥጥር ሥር አደረገ፤ ጶጢፋር ከሚመገበው ምግብ በስተቀር የሚያውቀው ምንም ነገር አልነበረም። ዮሴፍ ቁመናው የተስተካከለ መልከ መልካም ሰው ነበር።