የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 13:24-25

የማርቆስ ወንጌል 13:24-25 አማ05

“በዚያን ጊዜ፥ ከዚያ ሁሉ መከራ በኋላ፥ ፀሐይ ትጨልማለች፤ ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፤ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፤ በሰማይ ያሉ ኀይሎችም ይናወጣሉ።