የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 59:9-10

መጽሐፈ መዝሙር 59:9-10 አማ05

አምላክ ሆይ! መጠጊያዬ ስለ ሆንክ በአንተ እተማመናለሁ። አምላኬ በዘለዓለማዊ ፍቅሩ በፊቴ ይሄዳል፤ ጌታዬ፥ ጠላቶቼን በንቀት ዐይን እንድመለከታቸው ያደርገኛል።