የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀአት 37:1-2

ኦሪት ዘፀአት 37:1-2 መቅካእኤ

ባስልኤል ከግራር እንጨት ታቦቱን ሠራ፤ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ነበር። ውስጡንና ውጪውን በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገለት።