የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ዕብራውያን 11:11

ወደ ዕብራውያን 11:11 መቅካእኤ

ሣራም ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደሆነ ስለ ቈጠረች፥ ምንም እንኳን መካን ብትሆን፥ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች።