የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 16:7-8

የዮሐንስ ወንጌል 16:7-8 መቅካእኤ

እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤