የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 10:12

መጽሐፈ ኢያሱ 10:12 መቅካእኤ

ጌታም በእስራኤል ልጆች እጅ አሞራውያንን አሳልፎ በሰጠ ቀን ኢያሱ ለጌታ እንዲህ ብሎ ተናገረ፤ የእስራኤልም ልጆች እያዩ እንዲህ አለ፦ “በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፥ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤”