የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 11:23

መጽሐፈ ኢያሱ 11:23 መቅካእኤ

ጌታም ለሙሴ እንደ ተናገረው ሁሉ ኢያሱ ምድሪቱን ሁሉ ያዘ፤ ኢያሱም ለእስራኤል እንደየነገዳቸው ድርሻ ርስት አድርጎ ምድሪቱን ሰጣቸው፤ ምድሪቱም ከጦርነት ዐረፈች።