የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 19:39-40

የሉቃስ ወንጌል 19:39-40 መቅካእኤ

ከሕዝቡም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው፤” አሉት። ሲመልስም “እነዚህ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ፤እላችኋለሁ” አላቸው።