የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29

የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29 መቅካእኤ

ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ! አንተስ ከሆንህ በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ” ሲል መለሰለት። እርሱም “ና” አለው። ጴጥሮስም ከጀልባዋ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ለመሄድ በውሃው ላይ ተራመደ።