የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 17:5

የማቴዎስ ወንጌል 17:5 መቅካእኤ

እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ እነሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፤ እነሆ ከደመናው ውስጥ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የተወደደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ።