የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 9:17-18

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 9:17-18 አማ2000

ያን​ጊ​ዜም ሐና​ንያ ሄደ፤ ወደ ቤትም ገባ፤ እጁ​ንም ጫነ​በ​ትና፥ “ወን​ድሜ ሳውል፥ በመ​ን​ገድ ስት​መጣ የታ​የህ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ታይና መን​ፈስ ቅዱስ ይመ​ላ​ብህ ዘንድ ወደ አንተ ልኮ​ኛል” አለው። ያን​ጊ​ዜም ፈጥኖ እንደ ቅር​ፊት ያለ ነገር ከዐ​ይ​ኖቹ ላይ ተገፎ ወደቀ፤ ዐይ​ኖ​ቹም ተገ​ለጡ፤ ወዲ​ያ​ውም አየ፤ ተነ​ሥ​ቶም ተጠ​መቀ።