የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 37:1-2

ኦሪት ዘፀ​አት 37:1-2 አማ2000

ባስ​ል​ኤ​ልም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ታቦ​ትን ሠራ፤ ርዝ​መቷ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ድዋ አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቷም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ። በው​ስ​ጥ​ዋም፥ በው​ጭ​ዋም በጥሩ ወርቅ ለበ​ጣት፤ በዙ​ሪ​ያ​ዋም የወ​ርቅ አክ​ሊል አደ​ረ​ገ​ላት።