የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 5:22-23

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 5:22-23 አማ2000

የመ​ን​ፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕ​ግ​ሥት፥ ምጽ​ዋት፥ ቸር​ነት፥ እም​ነት፥ ገር​ነት፥ ንጽ​ሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚ​በ​ልጥ የለም።