ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 20:13

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 20:13 አማ2000

ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘምሩ፤ አመ​ስ​ግ​ኑ​ትም፤ የች​ግ​ረ​ኛ​ውን ነፍስ ከክፉ አድ​ራ​ጊ​ዎች እጅ አድ​ኖ​አ​ልና።