ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 21:8-9

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 21:8-9 አማ2000

ለዚ​ህም ሕዝብ እን​ዲህ በል፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ በፊ​ታ​ችሁ የሕ​ይ​ወ​ትን መን​ገ​ድና የሞ​ትን መን​ገድ አድ​ር​ጌ​አ​ለሁ። በዚ​ህች ከተማ ውስጥ የሚ​ቀ​መጥ በሰ​ይ​ፍና በራብ፥ በቸ​ነ​ፈ​ርም ይሞ​ታል፤ ወጥቶ ወደ ከበ​ቡ​አ​ችሁ ወደ ከለ​ዳ​ው​ያን የሚ​ገባ ግን በሕ​ይ​ወት ይኖ​ራል፤ ሰው​ነ​ቱም ምርኮ ትሆ​ና​ለች።