የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 15:18-19

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 15:18-19 አማ2000

ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፤ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው። ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።