የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 18:18

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 18:18 አማ2000

እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።