የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 10:34-35

የሐዋርያት ሥራ 10:34-35 አማ54

ጴጥሮስም አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንዳያደላ ነገር ግን በአሕዛብ ሁሉ እርሱን የሚፈራና ጽድቅን የሚያደርግ በእርሱ የተወደደ እንደ ሆነ በእውነት አስተዋልሁ።