የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዳንኤል 6:22

ትንቢተ ዳንኤል 6:22 አማ54

በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።