የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 13:18

ኦሪት ዘጸአት 13:18 አማ54

ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን በዙሪያ መንገድ በኤርትራ ባሕር ባለችው ምድረ በዳ መራቸው። የእስራኤልም ልጆች ከግብፅ ምድር ተሰልፈው ወጡ።