የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 16:11-12

ኦሪት ዘጸአት 16:11-12 አማ54

እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ የእስራኤልን ልጆች ማንጎራጎር ሰማሁ፦ ወደ ማታ ሥጋን ትበላላችሁ፥ ማለዳም እንጀራን ትጠግባላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ በላቸው።