የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 40:34-35

ኦሪት ዘጸአት 40:34-35 አማ54

ደመናውም የመገናኛውን ድንኳን ከደነ፥ የእግዚአብሔርም ክብር ማደሪያውን ሞላ። ደመናውም በላዩ ስለ ነበረ የእግዚአብሔርም ክብር ማደሪያውን ስለ ሞላ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ይገባ ዘንድ አልቻለም።