የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 19:17

ኦሪት ዘፍጥረት 19:17 አማ54

ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኍላ እንዲህ አለው ራስህን አድን ወደ ኍላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።