የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7

ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7 አማ54

እርሱ አላቸው፦ እኔ ያለምሁትን ሕልም ስሙ፤ እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበርና እነሆም የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።