ትንቢተ ኤርምያስ 17:10

ትንቢተ ኤርምያስ 17:10 አማ54

እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።