ትንቢተ ኤርምያስ 23:24

ትንቢተ ኤርምያስ 23:24 አማ54

ሰው በስውር ቢሸሸግ፥ እኔ አላየውምን? ሰማይንና ምድርንስ የሞላሁ እኔ አይደለሁምን? ይላል እግዚአብሔር።