የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 10:13

መጽሐፈ ኢያሱ 10:13 አማ54

ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይ ቆመ፥ ጨረቃም ዘገየ። ይህስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ፥ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም።