የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 7:12

መጽሐፈ ኢያሱ 7:12 አማ54

ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፥ የተረገሙ ስለ ሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፥ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም።