የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 13:22

የማርቆስ ወንጌል 13:22 አማ54

ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።