የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 13:9

የማርቆስ ወንጌል 13:9 አማ54

እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።