1 ቆሮንቶስ 9:24
1 ቆሮንቶስ 9:24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።
Share
1 ቆሮንቶስ 9 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 9:24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሩጫ ውድድር ሁሉም እንደሚሮጡና ከእነርሱም አንዱ ብቻ ሽልማት እንደሚቀበል ታውቁ የለምን? ስለዚህ እናንተም ሽልማትን ለመቀበል ሩጡ።
Share
1 ቆሮንቶስ 9 ያንብቡ