2 ጴጥሮስ 3:18
2 ጴጥሮስ 3:18 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይልቅስ በጌታችንና በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እርሱንም በማወቅ ከፍ ከፍ በሉ፤ ለእርሱ አሁንም ለዘለዓለምም ክብር ይሁን! አሜን።
Share
2 ጴጥሮስ 3 ያንብቡ2 ጴጥሮስ 3:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።
Share
2 ጴጥሮስ 3 ያንብቡ