ዘፀአት 40:38
ዘፀአት 40:38 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሚጓዙበት ጊዜ ሁሉ በቀን የእግዚአብሔርን ክብር የሚገልጠው ደመና ድንኳኑን ሲሸፍን፥ በሌሊት ደግሞ በደመናው ውስጥ እሳት ያዩ ነበር።
Share
ዘፀአት 40 ያንብቡዘፀአት 40:38 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ደመና በቀን በድንኳኑ ላይ ነበርና፥ እሳቱም በሚጓዙበት ሁሉ በሌሊት በእስራኤል ሁሉ ፊት በእርስዋ ላይ ነበርና።
Share
ዘፀአት 40 ያንብቡ