ገላትያ 5:14
ገላትያ 5:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚለው አንድ ቃል ሕግን ሁሉ ይፈጽማልና።
Share
ገላትያ 5 ያንብቡገላትያ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
Share
ገላትያ 5 ያንብቡገላትያ 5:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሕግ ሁሉ “ሰውን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ” በሚለው በአንድ ቃል ይፈጸማል።
Share
ገላትያ 5 ያንብቡ