1
ዘፍጥረት 10:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ኵሽ የናምሩድ አባት ነበረ፤ ናምሩድም በምድር ላይ ኀያል ሰው እየሆነ ሄደ።
قارن
اكتشف ዘፍጥረት 10:8
2
ዘፍጥረት 10:9
በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ብርቱ ዐዳኝ ነበረ፤ ስለዚህም፣ “በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት እንደ ናምሩድ ብርቱ ዐዳኝ” ይባል ነበር።
اكتشف ዘፍጥረት 10:9
الصفحة الرئيسية
الكتاب المقدس
خطط
فيديوهات