1
ዘፍጥረት 18:14
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት በተባለው ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ ሣራም ልጅ ይኖራታል።”
قارن
اكتشف ዘፍጥረት 18:14
2
ዘፍጥረት 18:12
ሣራ በልቧ፣ “ካረጀሁና ጌታዬም ከደከመ በኋላ በዚህ ነገር መደሰት ይሆንልኛል?” ብላ ሣቀች።
اكتشف ዘፍጥረት 18:12
3
ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉ።
اكتشف ዘፍጥረት 18:18
4
ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በርግጥ ጻድቁን ከኀጢአተኛው ጋር አብረህ ታጠፋለህን? አምሳ ጻድቃን በከተማዪቱ ቢገኙ፣ በውኑ ነዋሪዎቹን ሁሉ ታጠፋለህን? በውስጧ ለሚገኙ አምሳ ጻድቃን ስትል ከተማዪቱን አትምርምን?
اكتشف ዘፍጥረት 18:23-24
5
ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም (ያህዌ)፣ “በሰዶም ከተማ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ለእነርሱ ስል አገሪቱን በሞላ እምራለሁ” አለ።
اكتشف ዘፍጥረት 18:26
الصفحة الرئيسية
الكتاب المقدس
خطط
فيديوهات