1
ዘፍጥረት 46:3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ነኝ፤ ወደ ግብፅ ለመውረድ አትፍራ፤ በዚያ ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና፤
قارن
اكتشف ዘፍጥረት 46:3
2
ዘፍጥረት 46:4
አብሬህ ወደ ግብፅ እወርዳለሁ፤ ከዚያም መልሼ አወጣሃለሁ፤ የዮሴፍ የራሱ እጆችም ዐይኖችህን ይገጥሟቸዋል።”
اكتشف ዘፍጥረት 46:4
3
ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍ ሠረገላውን አዘጋጅቶ፤ አባቱን እስራኤልን ለመቀበል ወደ ጌሤም አመራ። ዮሴፍ አባቱ ዘንድ እንደ ደረሰ፣ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥሞ ለረጅም ጊዜ አለቀሰ።
اكتشف ዘፍጥረት 46:29
4
ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፣ “በሕይወት መኖርህን ስላየሁ፣ ከእንግዲህ ብሞትም አይቈጨኝ” አለው።
اكتشف ዘፍጥረት 46:30
الصفحة الرئيسية
الكتاب المقدس
خطط
فيديوهات