1
ዮሐንስ 9:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ቀን ሳለ፣ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብን፤ ማንም ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል፤
Параўнаць
Даследуйце ዮሐንስ 9:4
2
ዮሐንስ 9:5
በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።”
Даследуйце ዮሐንስ 9:5
3
ዮሐንስ 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፣ “ረቢ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኀጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ራሱ ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እርሱ ወይም ወላጆቹ ኀጢአት አልሠሩም፤ ይህ የሆነው ግን የእግዚአብሔር ሥራ በርሱ ሕይወት እንዲገለጥ ነው።
Даследуйце ዮሐንስ 9:2-3
4
ዮሐንስ 9:39
ኢየሱስም፣ “ዕውሮች እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዲታወሩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ” አለ።
Даследуйце ዮሐንስ 9:39
Стужка
Біблія
Пляны чытаньня
Відэа