1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።
Параўнаць
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Даследуйце የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Стужка
Біблія
Пляны чытаньня
Відэа