ዮሐንስ 6:19-20

ዮሐንስ 6:19-20 NASV

ዐምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያህል እንደ ቀዘፉ፣ ኢየሱስ በውሃ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲመጣ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን፣ “እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።